News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ጋራ በመገናኘትና ቡድኑን በመደገፍ የተጠረጠሩ ሰዎች ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ ...
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት በአገር አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢኾንም፣ በጋምቤላ ክልል እና በከተሞች ውስጥ እየጨመረ እንደሚገኝ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም(ዩኤንኤድስ) አስታውቋል። የተቋሙ ከፍተኛ ...
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተዳከመው የአማራ ክልል ቱሪዝም፣ በክልሉ ውስጥ በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ክፉኛ እየተጎዳ እንደሚገኝ፣ የክልሉ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር አየለ አናውጤ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...